ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ
Recent Comments
Products
Calendar Converter Software Ver 6.3
Calendar Converter Software Ver 7.2
Calendar Converter Software Ver 6.2
የዘመናት ማገናዘቢያ ሶፍትዌር ቊ 6.3
አማርኛ
English
የዛሬ ቀን
መነሻ ገጽ
መነሻ ገጽ
የሕይወት ታሪክ
በቅርቡ የታተሙ
መጻሕፍት
ሶፍትዌር
ዶኩመንታሪ
ፎቶ ጋለሪ
ዕውቅያ
መርስዔ ኀዘን
መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ አንድ ለእናቱ ለኢትዮጵያ
ክቡር ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ለኢትዮጵያ የሰጡትን ልባዊ አገልግሎትና እሳቸውንም በአካል የሚያውቅ ሰው በየምእት ዓመት አንድ ጊዜ የሚታዩ የዕውቀትና የጥበብ ሰዎች ካሉ ክቡርነታቸው አንዱ መሆናቸውን አይጠራጠርም።
ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ