የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ

የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ

መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ አንድ ለእናቱ ለኢትዮጵያ
አንተ ቀጥቀጥትከ አርእሰቲሁ ለዕበድ፤
ወወሀብኮሙ ሰዋስዎሙ ለዘሕዝበ ኢትዮጵያ ውሉድ።
ክቡር ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ለኢትዮጵያ የሰጡትን ልባዊ አገልግሎትና እሳቸውንም በአካል የሚያውቅ ሰው በየምእት ዓመት አንድ ጊዜ የሚታዩ የዕውቀትና የጥበብ ሰዎች ካሉ ክቡርነታቸው አንዱ መሆናቸውን አይጠራጠርም። . . .

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

ተጨማሪ ይመልከቱ

. . . መጽሐፉ ከ1896 ዓ.ም. እስከ 1922 ዓ.ም. ያለውን ዘመን የታሪክ መረጃዎች የመዘገበ በቋሚ ምስክርነት የቀረበ በመሆኑ ለቈየው፣ ላሁኑና ለመጪው ትውልድ ግንዛቤና ትምህርት እንደሚሰጥ አምናለሁ። . . .

ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ

ተጨማሪ ይመልከቱ

እነሆ ባንድ ቅፅ ተጠቃለው ለኅትመት የበቁት የብላታ መርስዔ ኀዘን ትዝታዎች የሀገራችንን የሐያኛው መቶ ዓመት መጀመርያ ዐሠርት ዓመታት በዝርዝር ለማወቅ ለሚሻ አንባቢ ትልቅ የታሪክ ድግስ ይዘው ቀርበዋል። ለታሪክ ተማሪዎችና ተመራማሪዎችም ካጠገባቸው ሊለይ የማይችል የሰነድ ስንቅ ነው።

ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ

ተጨማሪ ይመልከቱ