7

የአማርኛ ሰዋስው

ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ ለኢትዮጵያ የቋንቋ ትምህርት ፈር ቀዳጅ ናቸው። እስከ 66ቱ ዐብዮት ዋዜማ ድረስ በነበረው የትምህርት ሥርዓት ያለፈ ሁሉ እሳቸው በጻፉት የአማርኛ ሰዋስው ያልተማረና ወይም ያላስተማረ የለም ለማለት ይቻላል።

ተጨማሪ ይመልከቱ