የጽሑፎችዝርዝር

በብላታ መርስዔ ኀዘን የተደረሱና የተዘጋጁ

ትምህርተ ሕፃናት፣ 1917 ዓ.ም.
የአማርኛ ሰዋስው በአዲስ ሥርዓት የተሰናዳ፣ 1935 ዓ.ም.
የአማርኛ ሰዋስው 1-2ኛ ክፍል፣ 1936 ዓ.ም.
የአማርኛ ሰዋስው መክፈቻ፣ 1936 ዓ.ም.
የትእምርተ መንግሥት ታሪክ፣ 1936 ዓ.ም.
የቤተ ክርስቲያን ዜና መጀመሪያ ቊጥር፣ 1938 ዓ.ም.
ግ ን ነ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጐንደርን የመጐብኘታቸው ታሪክ፣ 1939 ዓ.ም.
ዐውደ መዋዕል፤ 1939 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ መዝገበ ዕለታት፣ 1939 ዓ.ም.
የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ዕረፍት መታሰቢያ፣ 1940 ዓ.ም.
ሢመተ ሊቀ ጳጳሳት ኢትዮጵያዊ፣ 1942 ዓ.ም.
የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓትረያርክ፣ 1956 ዓ.ም.
የሐያኛው ክፍለ ዘመን መባቻ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፣ 1999 ዓ.ም.
ትዝታዬ ስለ ራሴ የማስታውሰው፣ ዋሺንግተን ዲሲ፣ 2001 ዓ.ም.
ትዝታዬ ስለ ራሴ የማስታውሰው፣ አስቴር ነጋ አሳታሚ ድርጅት፣ አ/አ፣ 2002 ዓ.ም.
የዘመናት ማገናዘቢያ፤ ዓ.ም.፣ ዓ. ዩ.፣ ዓ. ጎ.፣ ዓ. ሰ፣ ዓ. ተ.፣ ኒውዮርክ፣ 2004 ዓ.ም
የኢትዮጵያና የእንግሊዝ ሶማሊላንድ የወሰን መካለል ታሪክ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፣ 2007 ዓ.ም.
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 1922 – 1927 ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፣ 2009 ዓ.ም.

ትርጒም ሥራ አዘጋጅተው ያሳተሟቸው መጻሕፍት

ጥበብን መፈለግ 1-3ኛ መጽሐፍ፣ 1946 ዓ.ም.
ሔሮዶቱስ የጥንት ታሪክ 1-4ኛ መጽሐፍ፣ 1948 ዓ.ም.
ጽሑፎችን ሰብስበው ያዘጋጇቸውና የታተሙ መጻሕፍት
ፍሬ ከናፍር ዘቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ 1-6ኛ መጽሐፍ፣ 1944 ዓ.ም.

ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የተዘጋጁ የቅዱሳት መጻሕፍት ሥራዎች።

መቅድመ ወንጌል ንባብና ትርጓሜው፣ 1920 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዜና፣ 1938 ዓ.ም.

ከሊቃውንት ጋር የተሠሩ

አረጋዊ መንፈሳዊ ንባብና ትርጓሜ፣ 1920 ዓ.ም.
መጽሐፈ ሲራክ፣ 1914 ዓ.ም.
ሰባዓቱ ኪዳናት፣ 1920 ዓ.ም.
የቤተ ክርስቲያን ጸሎት በግእዝና በአማርኛ፣ 1942 ዓ.ም.
መጽሐፈ ቅዳሴ በግእዝና በአማርኛ 1920 ዓ.ም.
The Liturgy of the Ethiopian Church 1959
(Translated by Rev. Marcos Daoud, Revised by H.E. Blatta Marse-Hazen)

በኮሚቴ የተሠሩ

መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ፣ በብላታ መርስዔ ኀዘን ሊቀ መንበርነት (1939 – 53 ዓ.ም.) ተሠርቶ የታተመ።
ፍትሐ ነገሥት በግእዝና በአማርኛ፣ በብላታ መርስዔ ኀዘን ሊቀ መንበርነት (1962 – 63 ዓ.ም.) ተሠርቶ የታተመ።

ያልታተሙ

የዘመን ታሪክ ትዝታዬ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት 1934 – 1937 ዓ.ም.
በአንኮበር ከተማ የሸዋን ነገሥታት መቃብር መጐብኘት ሰኔ፣ 1937 ዓ.ም.
አስማተ ሙታን፣ ለታሪክ ምርምር የሚረዳ የሙታን ማስታወሻ።