Book 5 Blurb 1 Baye

ብላታመርስዔኀዘንወልደቂርቆስለኢትዮጵያየቋንቋትምህርትፈርቀዳጅናቸው። እስከ 66ቱ ዐብዮትዋዜማድረስበነበረውየትምህርትሥርዓትያለፈሁሉእሳቸውበጻፉትየአማርኛሰዋስውያልተማረናወይምያላስተማረየለምለማለትይቻላል። እኔምበመጽሐፉከተማሩትናበኋላምእሳቸውናመሰሎቻቸውካቆሙበትበመነሣትየአማርኛሰዋስውንከዘመኑየሥነልሳንሳይንስአኳያለመጻፍናለማስተማርከበቁትመካከልአንዱለመሆንችያለሁ። የእሳቸውንየሰዋስውመጽሐፍየሚያነብሁሉስለቃላትአገባብ፣ ሐረግአመሠራረትእናአረፍተነገርአወቃቀርብቻሳይሆን፣ ሰለኢትዮጵያታሪክ፣ ስለዕፀዋት፣ እንስሳትናማዕደናትዓይነትናባህሪመሠረታዊዕውቀትያገኛል። ለየመልመጃውመነሻእንዲሆኑአስበውያቀረቧቸውምንባቦችምይህንዓላማመሠረትአድርገውየተመረጡናየተዘጋጁናቸው። የቋንቋአጠቃቀማቸውምአንባቢውንስለድርሰትአጻጻፍስልትእንዲያውቅናስለሥነጽሑፍምመሠረታዊግንዛቤእንዲያገኝየሚያደርጉናቸው። በዚህምብላታለሀገራችንየሥነጽሑፍእድገትአስተዋጽዖአድርገዋል።
ከትምህርቱባለፈምብላታመርስዔኀዘንራሳቸውየደረሱትን፣ ከውጭየተረጎሙትን፣ የዘመንትውስታቸውን፣ በግንባርያዩትንናየሰሙትንሁሉበጽሑፍአቅርበውልናል። ከውጭየሔሮደቱስከውስጥደግሞየአባባህሬይየታረክጽሑፎችከተተረጎሙትመካከልየሚጠቀሱናቸው። ከትውሰታውምሆነከትዝታውበጽሑፍያቆዩልንዕወቀትበአሁኑምሆነበመጪውትውልድሲጠቀስየሚኖርይመስለኛል።
ባየይማም
የሥነልሳንፕሮፌሰር
አዲሰአበባዩኒቨርሲቲ